በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች ...
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ማረጋገጫ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሂዷል። ከ50 ግዛቶች የተላኩትን የድምጽ ቆጠራ ውጤቶችን የማረጋገጡን ሥነ ሥርዓት ...
Austria: President Alexander Van der Bellen said on Monday he had tasked far-right Freedom Party (FPO) leader Herbert Kickl ...
(ወይም አፈንጋጮች) ጥቃት ለማድረስ በማቀድ ላይ ሳሉ ተደምስሰዋል። በጥቃቱ ሲቪሎች ላይ ጉዳት አልደረሰም” ብሏል “የሶማሊያ ኅይሎች አሜሪካ ዋናው አካል ከሆነው ዓለም አቀፍ አጋር ጋራ በመተባበር ...
የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ ከለዘብተኛው ፓርቲ መሪነት ራሳቸውን ማግለላቸውን ዛሬ አስታውቀዋል። በአመራራቸው ላይ ተቃውሞ የበረታባቸው ትሩዶ በተለይም የገንዘብ ሚንስትራቸው ከሥልጣናቸው ...
ኢትዮጵያዊው አንጋፋ ፖለቲከኛ እና የንግድ ሰው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በ94 ዓመታቸው ዛሬ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታየቸውን የአሜሪካ ድምፅ ከቤተሰባቸው መረዳት ችሏል። ...
ጦርነት ባደቀቃት ሱዳን አብዛኞቹ ሕፃናት የኾኑ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ርዳታ እንደሚሹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ አስታውቋል። 30.4 ሚሊዮን ከሚኾኑት ውስጥ 20.9 ለሚሆኑት 4.2 ...
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ትላንት ቅዳሜ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ወደ ፍሎሪዳ ድንገተኛ ጉዞ አድርገዋል። የአውሮፓ መሪዎች እአአ ጥር 20 ከሚካሄደው በዓለ ሲመት በፊት ...
በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በቅርቡ ወደ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ሚኒስትሮች ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድን ከስልጣን ካነሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ዩናይትድ ስቴትስ በደማስቆ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታነሳ አሳስበዋል፡፡ የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከሶሪያ ጊዜያዊ የውጭ ...
በአሜሪካ ካልፎርኒያ ግዛት ውስጥ አንድ አነስተኛ አውሮፕላን ትላንት ሐሙስ ተከስክሶ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ፖሊስ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ደቡብ ካልፎርኒያ ውስጥ በሚገኘ አንድ የቤት ዕቃዎች ...
"አፍ ማስያዣ" ገንዘብ መክፈል ክስ ውሳኔ ለማስተላለፍ ጉዳዩን የያዙት ዳኛ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥተዋል። ያልተጠበቀ እንደሆነ በተነገረለት የዳኛው እርምጃ መሰረት ፣ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ...