በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ የእስራኤልን ፕሬዝዳንት አስተናግደዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም ከእስራኤሉ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ የተለያዩ ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሰባት ወራት መቆጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስለጉዳዩ መረጃ እንደደረሰው አረጋግጧል። ከክልልና ...
(ሴኔት) አብላጫ ድምጽ ያላቸው ዲሞክራቶች ትረምፕ ሥልጣናቸውን ከመረከባቸው በፊት የፌዴራል ዳኞችን ለመሾም በመጣደፍ ላይ ናቸው። ባለፈው ሳምንት ምርጫ ውጤት መሰረት ከእ.አ.አ ጥር 3 ቀን 2025 ...
በሃገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ከ25 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለቸነፈር የተጋለጡ መሆናቸውን እንዲሁም በዳርፉር በሚገኝ አንድ መጠለያ ረሃብ መግባቱን ...
በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት በቀጠለበት ሁኔታ፣ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በማስተዳደር ላይ ባለችው ሶማሊላንድ ዛሬ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ ነው ...
The URL has been copied to your clipboard ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ...
ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ቀረበ። ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥያቄ ዐቃቤ ሕግ ...
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤርትራውያን፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ፣ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት ...
የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ምርጫ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ ይካሄዳል። በቦታው በተወዳዳሪነት የቀረቡት የቀድሞዉ የሞርሽዬስ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ገያን፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 ...
ሄይቲ ውስጥ ወሮበሎች ትላንት ሰኞ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ አውሮፕላን ጣቢያ በማረፍ ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ መተኮሳቸውን ተከትሎ የአውሮፕላን ጣቢያው ተዘግቷል። በአውሮፕላኑ ...
ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ...